በገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ባለስልጣን እና የቻይና መንግስት ድርጅት በሆነው ሲሲኢሲሲ መካከል የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የጋራ ልማት የመግባቢያ ስምምነት ተፈርሟል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፥ የጋራ ስምምነቱ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ውስጥ የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ባለስልጣን በሚያዘጋጀው 1 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የሎጂስቲክስ ማዕከል፣ የኤክስፖርት ማቀነባበሪያ ማዕከል፣ የኢንዱስትሪ ፓርክ ለአካባቢያዊ […]